ሉሲዎቹ ከኢኳቶርያል ጊኒ አቻቸው ጋር ይጫወታሉ።

26

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ኢኳቶርያል ጊኒ ዛሬ ከቀኑ 9፡30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ።

ከሳምንት በፊት ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ማላቦ ከተማ ላይ ያድረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት መጠናቀቁ ያታወሳል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አካል የኾኑ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ።
Next article“ሀገሪቱን ወደ ተሻለ እድገት ለማሻገር ለሰላም ዘብ መኾን ያስፈልጋል” ሠልጣኞች