
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ኢትዮጵያ ተወጣጥተው ባሕር ዳር የገቡት የብልጽግና ፓርቲ ሰልጣኞች በባሕር ዳር ከተማ በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን የዓባይ ድልድይ እየጎበኙ ነው።
ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የመጡት ሰልጣኞች አዲሱ የዓባይ ድልድይ የላቀ ሀገራዊ ፋይዳ ያለው እና ፕሮጀክቶችን ጀምሮ የመጨረስ አቅም የሚያመላክት ነው ብለዋል።
ዘጋቢ፦ ታዘብ አራጋው
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!