
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕርዳር ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በከተማዋ የሚገኙ ፋብሪካዎችን እየጎበኙ ነው።
ብልጽግና ፓርቲ “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ ለመሪዎቹ ሥልጠና እየሠጠ መኾኑን መዘገባችን ይታወሳል።
በባሕርዳር ከተማ ሥልጠናቸውን እየወሰዱ የሚገኙ መሪዎችም በከተማዋ ያሉ ፋብሪካዎችን እና የልማት እንቅስቃሴዎችን እየጎበኙ ነው።
ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!