
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2024 በጀርመን ለሚደረገው የአውሮፖ የወንዶች እግር ኳስ ዋንጫ ለማለፍ ሀገራት ትናንት ሐሙስ የማጣሪያ ጨዋታቸውን አድርገዋል።
በዚህም መሠረት ስፔን ስኮትላንድን 2 ለ 0 ረትታለች።
➡ ላቲቪያ አርሜኒያን 2 ለ 1
➡ኖርዌይ ቆጵሮስን 4 ለ 0
➡ተርክየ ክሮሽያን 1ለ0
➡አልባኒያ ቼክ ሪፐብሊክን 3 ለ 0
➡ፖላንድ ፋሮ ደሴትን 2 ለ 0
➡ኮሶቮ አንዶራን 3 ለ 0 አሸንፈዋል።
እንደ ቢቢሲ ዘገባ ቤላሩስ እና ሮማኒያ ደግሞ ባዶ ለባዶ ተለያይተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!