በኮትዲቯር አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ።

160

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢጃን በተካሄደው የምድብ ድልድል ሥነ ሥርዓት ላይ የቀድሞና የአሁን የእግር ኳስ ከዋክብት ተገኝተዋል።

አዘጋጇ ኮትዲቯር ምድብ አንድ ላይ ከናይጄሪያ ኢኳቶርያል ጊኒ እና ጊኒ ቢሳው ጋር ተደልድላለች። ምድብ ሁለት ላይ ግብፅ እና ጋና ሲገናኙ ካሜሩን እና ሴኔጋል ደግም በምድብ ሦስት ተገናኝተዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው 17ኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርእይ እየተካሄደ ነው።
Next articleተጠባቂው የስፔን እና የስኮትላንድ ጨዋታ በስፔን አሸናፊነት ተቋጭቷል።