
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤድንበራ ሰፋኒት ከኾኑት ግርማዊት ልዕልት ጋር ተወያይተዋል።
የኤድንበራ ሰፋኒት የሆኑት ግርማዊት ልዕልት በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ወቅት ዛሬ በቢሮዬ አግኝቼ በተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ መክረናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ።
በሀገራችን ለሚያደርጉት የበጎ አድራጎት ድጋፍ ከፍ ያለ አድናቆት አለንም ብለዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!