“በ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና ከ50 በመቶ በላይ ያገኙ ተማሪዎች 3 ነጥብ 2 በመቶ ብቻ ናቸው” የትምህርት ሚኒስቴር

74

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015 የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት ውስጥ 3.2 በመቶ ብቻ ከ50 በመቶ እና ከዛ በላይ ውጤት ማምጣታቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡

አሁንም በከተማ እና ገጠር ትምህርት ቤቶች መካከል ያለው ልዩነት ከፍተኛ ሆኖ መታየቱን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ 2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ውጤትና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ ነው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ባሕር ዳርን ዓለም አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ አልመን እንሠራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
Next articleበበጀት ዓመቱ ለተሻለ ሥራ አፈጻጸም ዝግጅት ማድረጉን የሰሜን ሽዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ።