ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወጥተው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ እገታ የተፈጸመባቸው ተማሪዎች ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳድር ነዋሪዎች በሠላማዊ ሰልፍ ጠይቀዋል፡፡
መንግሥት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራ፣ ህግንም እንዲያስከብር ነው በሰላማዊ ሰልፉ የጠየቁት፡፡
ዘጋቢ፡-ተመስገን አሰፋ
ባሕር ዳር: ጥር 24/2012 ዓ.ም (አብመድ)