ዜናኢትዮጵያ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳድር ነዋሪዎች በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን የእገታ ድርጊት እያወገዙ ነው፡፡ February 2, 2020 230 የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳድር ነዋሪዎች ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወጥተው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ እገታ የተፈጸመባቸው ተማሪዎች ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ በሠላማዊ ሰልፍ እየጠየቁ ነው፡፡ መንግሥት ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራ፣ ህግንም እንዲያስከብር ነው በሰላማዊ ሰልፉ እየጠየቁ የሚገኙት፡፡ ፎቶ፡- በአብርሃም ውዱ ተዛማች ዜናዎች:ሰላም እና ኢንቨስትመንት የማይነጣጠሉ ተግባራት ናቸው።