በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ።

65

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ ፍሬወይኒ ኃይሉ ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው።
Next article“ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የትምህርት ቁሳቁስ ለተማሪዎች ድጋፍ ተደርጓል” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ