ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው።

55

ባሕር ዳር:- መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡

ርቀቱን አትሌት ሀጐስ ገብረ ሕይወት በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን ይዟል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበሪጋ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ሦስተኛ እና አራተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል።
Next articleበአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ።