የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀመራል።

54

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ነገ ይጀመራል፡፡

የፕሪሚየር ሊጉን የመጀመሪያ ጨዋታ የሚያደርጉት አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲኾን ጨዋታው 9 ሰዓት ላይ ይጀመራል፡፡

ምሽት 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ቡና ጨዋታው ይቀጥላል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ለግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል” የደቡብ ወሎ ዞን ባህል እና ቱሪዝም መምሪያ
Next articleየመጀመሪያው የዓለም የጎዳና ላይ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነገ በላቲቪያ ሪጋ ይካሄዳል