
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ!
በዚህ መሠረት፦
1.አቶ አታላይ ጥላሁን ጫኔ – የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
2.አቶ ገስጥ ጥላሁን በላቸው – የአብክመ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
3.አቶ መልካሙ ጌትነት መኮንን – የአብክመ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
4.አቶ አበበ ተምትሜ ቸሬ -የአብክመ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
5.ሲ/ር ክሽን ወልዴ መንግሥቱ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ ጤና ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ
6.አቶ ብዙዓለም ግዛቸው አያሌው – የአብክመ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
7.አቶ ደግሰው መለሰ መራዊ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የትምህርት ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ
8.ዶ/ር አዳነ መሀሪ ጌቴ – የአብክመ መሬት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
9.አቶ ወንዳቸው ሠራው ዓለሜ – የአብክመ ፍትሕ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
10.አቶ ጋሻው ተቀባ አዱኛ – የአብክመ ወጣትና ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
11.አቶ አረጋ ካሳ አብተው – የአብክመ ውሃ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
12.አቶ አገኘሁ ካሳው ናደው – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ሕዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት ኃላፊ
13.አቶ የኔሰው መኮንን ሂሩይ – የአብክመ ገቢዎች ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
14.አቶ ዳንኤል ደሳለኝ ፈንቴ – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ የርእሰ መሥተዳድር ጽ/ቤት ኃላፊ
15.አቶ አብደላ ኑሩ ባይህ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ
16.አቶ አወቀ አስፈሬ ሁነኛው – የአብክመ ቆላና መስኖ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
17.ኮለኔል ባምላኩ አባይ ደሴ – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ አማካሪ
18.ወ/ሮ ሰርካዲስ አታሌ ገሰሰ – የአብክመ የምግብ ዋስትና አደጋ መከላከል ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
19.አቶ ምንይችል አዘነ መኩሪያው – የአብክመ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
20.አቶ ቀለመወርቅ ምህረቴ አየለ – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ በአብክመ የርዕሰ መስተዳድሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ
21.አቶ ጎሹ ስንቴ ብዙነህ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ የሚሊሺያ ጽ/ቤት አማካሪ
22.ወ/ሮ ኢሌኒ አባይ ጀምበሬ – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ የሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አማካሪ
23.ወ/ሮ ትብለጥ መንገሻ አማረ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ የሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ህዝብ ግንኙነት ረዳት አማካሪ
24.ወጣት ተስፋሁን ተሰማ አለነ – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አማካሪ
25.ወጣት ስማቸው ደምለው ከበደ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ረዳት አማካሪ በማድረግ ሹመዋል።