
የመስቀል በዓል ኢትዮጵያዊ ህብረ ቀለማትን ለዓለም ሕዝብ የምናሳይበት ትልቅ ሃይማኖታዊ በዓል ነው።
በዋዜማዉ የደመራ በዓል በአደባባይ የምናከብረዉ ሰለሆነ በተለመደዉ ኢትዮዽያዊ ሞራል፣ መከበባር፣ ሃይማኖታዊ ትዕዛዙን በተላበሰ እና ሰላምን፣ አብሮነት መረዳዳትን በሚጠናክር መልኩ ሊሆን ይገባል!!
በድጋሚ መልካም በዓል
ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!