ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

20

በክርስትና ሃይማኖት አማኞች ዘንድ በየዓመቱ መስከረም 16 እና 17 የሚከበረው የደመራና የመስቀል በዓል የሀገሪቱን መልካም ገፅታ በማጉላት በኩል ፋይዳው የላቀ ነው።

ይህ በዓል የተስፋ፣ የልምላሜና እንደገና በአዲስ መንፈስ ለስራ የምንነሳሳበት በመሆኑ በዓሉን ስናከብር የሃይማኖቱ አስተምህሮ የሆኑትን አብሮነትን፣ መቻቻልን፣ መከባበርንና ሠላምን ለሁሉም በማስተማርና አርአያ ሆኖ በመገኘት ነው።

በድጋሚ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የደመራ እና የመስቀል በዓል እንዲሆንልን እመኛለሁ!!

አረጋ ከበደ

የአማራ ብሔራዊ ክልል ርእሰ መስተዳድር

መስከረም 16/2016 ዓ.ም

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ከእናቴ ቀጥላ እናቴ፤ ከቤተሰቦቼ የተረፈች ቤተሰቤ ናት” ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)
Next articleለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል አደረሣችሁ።