ዜናአማራኢትዮጵያ የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው። September 27, 2023 21 ባሕርዳር፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 498ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። ዛሬ ንጋት ላይም በዓሉን በማስመልከት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ተኩሷል። የመውሊድ በዓል የነቢዩ መሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) መልካም ተግባራትን የሕይወት መርሕ ለማድረግ በማሰብ የሚከበር በዓል ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የነገ የሀገሪቱ መልክ የሚወሰነው በዛሬ ተማሪዎች ነው።