
ይህንን ታላቅ በዓል ስናከብር የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ሃይማኖታዊ አስተምህሮ የሆኑትን ሠላም ወዳድነት፣ እውነተኛነት፤ አዛኝነት እና መተባበር እሴቶቻችንን በጠበቀ መልኩ ሊሆን ይገባል።
በዓሉ የሠላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆን እመኛለሁ!!
በድጋሚ መልካም የመውሊድ በዓል!
አረጋ ከበደ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት
መስከረም 15/2016 ዓ.ም
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!