ክፍት የስራ ቦታ የቅጥር ማስታወቂያ January 22, 2020 12848 የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከዚህ በታች ባሉት የመለስተኛ መኪና ሹፌር ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል የቅጥር-ማስታወቂያ Download ተዛማች ዜናዎች:የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።