አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ ክብረ ወሰን በመስበር አሸነፈች ።

63

ባሕርዳር፡ መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ በኬንያዊቷ አትሌት ፌይዝ ኪፕዬጎን የተያዘውን ክብረ ወሰን በመስበር የዲያመንድ ሊግ አሸናፊ ሆነች።

አትሌቷ ክብረ ወሰኑን የሰበረችው 14:00.21 በሆነ ሰዓት በመግባት መሆኑን ዎርልድ አትሌቲክስ አስታውቋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“ባለፉት 4 አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ 7 በመቶ እድገት አሳይቷል” የፕላንና ልማት ሚኒስቴር
Next articleየጣና ሞገዶቹ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ድል አደረጉ።