ዜናኢትዮጵያዓለም ፖላንድ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መስጠቷን አስታወቀች፡፡ September 16, 2023 76 ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፖላንድ ለተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መሥጠቷን አስታወቃለች፡፡ በቅርቡ ለከፍተኛ ትምህርት ዕድል ወደ ፖላንድ የሚያቀኑት ተማሪዎች ወጪ በፖላንድ መንግሥት እንደሚሸፈን በኢትዮጵያ የፖላንድ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በትምህርት ቁሳቁስ እና በምግብ እጥረት ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅ የለባቸውም።