
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችን በአዲስ ምደባ እንደሚደረግ በገለጸው መሠረት የመሪዎች ምደባ በመከናወን ላይ ነው።
በአማራ ክልል ለደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደርም ለ20 መሪዎች አዲስ ምደባ ተሰጥቷል፦
1. አቶ ያሬድ ተፈራ – የመሬት መምሪያ ኃላፊ
2. አቶ ተክሉ ጥላሁን -የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ ኃላፊ
3. አቶ ዓለምነው አበራ – የትምህርት መምሪያ ኃላፊ
4. አቶ አህመድ መሐመድ – የገቢዎች መምሪያ ኃላፊ
5. ኮሎኔል ዘለቀ አለባቸው -የሰላምና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ
6. አቶ ኢብራሂም ሀሰን – የመንገድ መምሪያ ኃላፊ
7. አቶ እንድሪስ ይማም – የአስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ
8. ወ/ሮ ጠጀ ከበደ – የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት ኃላፊ
9. ወ/ሮ ሶፊያ እብሬ – የኀብረት ሥራ ማኀበራት ማስፋፊያ ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊ
10. አቶ አሊ ሠይድ – የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊ
11. አቶ እሸትየ ገበያው – የሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ
12. አቶ ከድር ይመር – የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊ
13. ዶ/ር ሁሴን ሞላ – የእንስሳትና ዓሳ ሐብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊ
14. ወ/ሮ ኮከቤ ሠይድ – የሥነ ምግባርና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊ
15. ኮማንደር አሸብር እጅጉ- የሠላምና ጸጥታ መምሪያ ም/ ኃላፊ
እንዲሁም :-
16. አቶ ታምሩ አየለ – የወጣቶች ጉዳይ አማካሪ
17. ወ/ሮ ሀናን ይመር – የሴቶች ጉዳይ አማካሪ
18. አቶ ወንድወሰን ተካ – የህዝብ ግንኙነት ም/ አማካሪ
19. አቶ ይበልጣል አምሳሉ – የህዝብ አደረጃጀት ም/ አማካሪ
20. አቶ እንዳልካቸው አረጋ – የደቡብ ወሎ ዞን ብልፅግና ፓ/ቅ/ጽ/ ቤት የፋይናንስና ሰው ሀብት አስተዳደር ኃላፊ በመሆን ተመድበዋል።
መረጃው የዞኑ መንግሥት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!