
መስከረም: 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል ተመስገን ጥሩነህ ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
በአዲሱ ዓመት ብሩህ ተስፋ ሰንቀን ለሀገራችን ሰላም፣ ፍቅር እና ብልፅግናን በመመኘት፤ የጋራ ስኬት ባለቤት ለመሆን ጠንክረን እንድንሠራ ጥሪዬን አቀርባለሁ ብለዋል።
መልካም በዓል እንዲሆን ተመኝተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!