
የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታውን በጥልቀት በመገምገም ወቅቱን የሚመጥን የአመራር ሪፎርም እና ስምሪት እየሠራ እንደሚገኝ ይታወቃል።
በዚህም መሰረት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ልዩ ልዩ ሹመቶችን የሰጡ ሲሆን፦
1.ግርማ መለሰ መንግስቱ (ዶ/ር) በአብክመ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ
2.ዘለቀ አንሉ ባይነስ (ዶ/ር) – በአብክመ የርዕሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ
3.አቶ አይነኩሉ አበበ ሳህሉ – የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር የሕዝብ ግንኙነት አማካሪ
4.አቶ ተክለየስ በለጠ አሸናፊ – የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ
5.አቶ አራጌ ይመር መኮንን – የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ
6.አቶ ታምራት ንጋቱ ጣሰው – የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪና ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ
7.አቶ አብርሃም አያሌው እውኔ – የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር የሕዝብ ግንኙነት አማካሪ
8.አቶ አንዳርጌ ጌጡ እንየው – የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና መምሪያ ኃላፊ
9.ወ/ሮ ደመቅ አበባው አካሉ – የምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት አማካሪ
10.ዲ/ን ሸጋው ውቤ አዛገ – የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ
11.አቶ ቢምረው ካሳ ታከለ – የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪና የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ
12.አቶ መንበር ክፈተው ታደሰ – የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ
13.አቶ ደስታ አስራቴ ካሳ – የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪና ትምህርት መምሪያ ኃላፊ
14.አቶ መሰረት በላይ ወንድወሰን – የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት አማካሪ
15.አቶ አሊ ይማም ሁሴን – የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ
16.አቶ ተስፋ ዳኘው ተሾመ – የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ
17.አቶ ሙሀመድ አሊ ሙሄ – የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት አማካሪ
18.አቶ ኑርልኝ ብርሃኑ አየለ – የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ
19.አቶ ፈንታሁን ቸኮለ አድማሴ – የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ
20.አቶ ዋለ አባተ አየለ – የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ
21.አቶ ተስፋየ በላይ ተሾመ – የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር አደረጃጀት አማካሪ
22.አቶ እድሜአለም አንተነህ እጅጉ – የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ
23.አቶ አበባው አንተነህ ተሻገር – የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ
24.አቶ አባይ አለሙ ብርሃኑ – የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ
25.ወ/ሮ ቤዛዊት ውብነህ አድማስ – የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር የአደረጃጀት አማካሪ
26.አቶ ጌትነት ሙሉጌታ አያሌው – የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት አማካሪ በመሆን ተሹመዋል።