
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን እና በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ዶክተር አህመዲን መሀመድ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሥራ አስፈጻሚ መሪዎች ጋር በከሚሴ ከተማ ተወያዩ።
ከኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ መሪዎች ጋር አጠቃላይ በወቅታዊ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራት አፈጻጸምና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ምክክር አካሂደዋል።
ዘጋቢ:- ይማም ኢብራሂም
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!