ዜናኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪተ ቋማቱ በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ነጻ የጤና ምርመራ እየሰጡ ነው። September 6, 2023 23 ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ እየተከበረ ያለውን የአገልጋይነት ቀን በማስመልከት የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪተ ተቋማቱ በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ነጻ የጤና ምርመራ እየሰጡ መሆኑን ኢፕድ ዘግቧል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ስኬታማ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲፈጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።