ዜናኢትዮጵያ ሲኒካ አንቲላ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የፊንላንድ ሪፐብሊክ አምባሳደር ኾነው ተሾሙ:: September 5, 2023 28 ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፊንላንድ ሪፐብሊክ አምባሳደር ኾነው አዲስ የተሾሙት ሲኒካ አንቲላ (ዶ.ር) ደብዳቤያቸውን ዛሬ አስገብተዋል፡፡ አምባሳደሯ የደብዳቤቸውን ቅጂ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፕሮቶኮል ዋና ሹም አቶ መላኩ በዳዳ አቅርበዋል። ምንጭ፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በ25 ዓመታቱ የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት እቅድ ሥራ አጥነትን መቀነስ…