ዜናኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከመምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ። September 5, 2023 73 ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮችና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የጣና ፎረም በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።