ዜናኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮርፓሬት ልዩ ደንበኞች የሚስተናገዱበትን ዓቢይ ቅርንጫፍ ሥራ አስጀመረ። September 2, 2023 61 አዲስ አበባ: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮርፓሬት ልዩ ደንበኞች በዲጅታል አገልግሎት ፤ ምቾታቸው ተጠብቆ የሚስተናገዱበትን ዓቢይ ቅርንጫፍ ዛሬ በይፋ ሥራ አስጀምሯል። በዋናው መስሪያ ቤት ሥር የሚገኘው የዓቢይ ቅርንጫፍ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ዛሬ እየተካሄደ ነው። ዘጋቢ፦ ቤቴል መኮንን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ለቀጣናው ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ…