ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በለውጡ ማግስት በደቡብ አፍሪካ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ያስተላለፉትን መመሪያ ተከትሎ ግንባታው ተጀምሮ በጥቂት ግዜያት ውስጥም ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩ መኖሪያ በዛሬው ዕለት ተመርቋል።

53

የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተመክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ ኢትዮጵያውያን ሥራዎች ላይ መንፀባረቅ ያለበት ዕሴት መሆን እንዳለበትም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አሳስበዋል።

በኤምባሲው ግቢ ውስጥም የ#አረንጏዴዐሻራ ችግኞችን ተክለዋል።

Previous articleበሰላም እጦት ምክንያት የግብርና ግብዓቶች በሚፈለገው ልክ ለአርሶ አደሩ ባለመድረሳቸው በምርታማነቱ ላይ ተፅዕኖው ከፍተኛ እንደኾነ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
Next article“በሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው ግጭት እና አለመረጋጋት ወደ አንጻራዊ ሰላም ተመልሷል” ነዋሪዎች