ዜናኢትዮጵያ “ቻይና ላለፉት ዓመታት ለምታደርግላት ከፍተኛ ድጋፍ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች። August 24, 2023 75 በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት ለብዙ ዘርፎች ለጋራ ዕድገትና ልማት ጠንካራ መሰረት ነው። የኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነትን ለማጠናከር ያለንን ቁርጠኝነት ለፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ በድጋሚ ገለጽኩላቸው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተዛማች ዜናዎች:መድኃኒትን ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መውሰድ ምን ሊያስከትል ይችላል ?