ኢትዮጵያ በወንዶች 3 ሺ ሜትር መሰናክል የፍጻሜ ውድድር በለሜቻ ግርማ የብር ሜዳሊያ አገኘች።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል የፍጻሜ ውድድር
በለሜቻ ግርማ የብር ሜዳሊያ አግኝታለች።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!