ኢትዮጵያ በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 1500 ሜትር የብር ሜዳሊያ አገኘች።

74

ኢትዮጵያ በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 1500 ሜትር የብር ሜዳሊያ አገኘች።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጨማሪ ሜዳሊያ አግኝታለች።

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 1500 ሜትር የፍጻሜ ውድድር በአትሌት ድርቤ ወልተጂ የብር ሜዳሊያ አግኝታለች።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleከቀናት በፊት ግጭት እና አለመረጋጋት የነበረባት የአማኑኤል ከተማ ሰላሟ መመለሱን ነዋሪዎች ተናገሩ።
Next articleኢትዮጵያ በወንዶች 3 ሺ ሜትር መሰናክል የፍጻሜ ውድድር በለሜቻ ግርማ የብር ሜዳሊያ አገኘች።