ዜናኢትዮጵያ የምክር ቤቱ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። August 14, 2023 35 ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባው፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28/2ዐ15 ዓ.ም ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ በደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ውይይት የሚያደርግ ይሆናል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ችግሮች በሀገራዊ ምክክር ሂደት እንዲፈቱ የሴቶች አስተዋጽኦ የላቀ ነው።