ዜናኢትዮጵያ “ዛሬ ጠዋት የኢትዮጵያ ትልቁ ኤሊት ኃይል የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ በመገኘቴ ክብር ይሰማኛል። August 12, 2023 139 ይህ ኃይል ሁለት ዓላማዎች አሉት:- 1)ውጊያ ማስቀረት እና 2)ገፍቶ ከመጣ ደግሞ ውጊያን የመጨረስ ተልዕኮ ያለው ነው:: እንዲህ ያለው ኃይል ይህቺን ትልቅ ሀገር አጽንቶ ለትውልድ ያሻግራል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተዛማች ዜናዎች:የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ቦታ መካ።