
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል የ2ኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ተማሪዎችን እየተቀበለ መኾኑን በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስታውቋል።
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች ለ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሚያስፈትኑ ትምህርት ቤቶች ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!