ዜናኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎበኙ July 29, 2023 24 ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎብኝተዋል። የከተማ ግብርና በከተሞች ውስጥ የአመጋገብ እና ገቢን ለማሻሻል አንዱ መንገድ እንዲኾን ተጠናክሮ እየተሠራ መኾኑን የጠቅላይ ሚንስቴር ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ወጣቱ ምክክር አዋጭ የችግር መፍቻ መንገድ መኾኑን አውቆ ሊጠቀምበት ይገባል።