ዜናአፍሪካኢትዮጵያ በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬ ሰላም ገባ July 24, 2023 72 ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬሰላም ገብቷል። የልኡካን በድኑ ከሐምሌ 19 እስከ 20 ቀን 2015 በአፍሪካ የሰው ኀይል ልማት ላይ ለመምከር በታንዛንያ በሚካሄደው ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ከሰዓት ዳሬ ሰላም ገብተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"ተቋማዊ ሪፎርሙ ወቅታዊ ችግርን ተሻግሮ መጻዒውን ጊዜ ታሳቢ ያደረገ ነው" ርእሰ…