ዜናኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሮም ለአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ምስለ ቅርጽ አኖሩ July 23, 2023 91 ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሮም በተካሄደው ዓለም አቀፍ የልማት እና ሰደተኞች ጉባኤ ላይም ተሳትፈዋል። ከጉበኤው ጎን ለጎንም በሮም ለጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ምስለ ቅርጽ አኑረዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።