የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በቡሬ ካምፓስ ያስተማራቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።

35

ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርሲቲው በካምፓሱ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ለ8ኛ ጊዜ ነዉ።
ዩኒቨርስሲቲው፦

– በመጀመሪያ ዲግሪ 153 ተመራቂዎችን

– በሁለተኛ ዲግሪ 161 ተመራቂዎችን

– በአጠቃላይ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ 314 ተመራቂ ተማሪዎችን ነዉ እያስመረቀ የሚገኘው።

ዘጋቢ፦ ንጉሥ ድረስ

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleዶክተር ፍሬው ተገኝ ተመራቂ ተማሪዎች በተማሩበት የትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን ኅብረተሰብ በቅንነት እና በታማኝነት እንዲያገለግሉ አሳሰቡ።
Next articleየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ የክብር ዶክትሬት ድግሪ ሰጠ፡፡