በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 5:30 ድረስ 247 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።

35

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ አዲስ አበባ ከሚገኘው የሁነት መከታተያ ማዕከል ሆነው በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ ከጠዋቱ 3: 30 እስከ 5:30 ድረስ ባለው መረጃ 247 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“በአንድ ጀንበር ዳግም ታሪክ እንሥራ” ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ
Next articleችግኝ ከመትከል ባለፈ የተከለሉ ደኖችን በመጠበቅ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።