የጅማ ከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ ከማለዳው ጀምሮ ችግኞችን እየተከሉ ይገኛሉ።

63

ጅማ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል የተያዘውን ቀጠሮ እውን ለማድረግ የከተማዋ ኗሪዎች እየተረባረቡ ይገኛሉ ።

በጅማ ከተማ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና ጨምሮ የፌደራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በስፍራው ተገኝተው ችግኝ ይተክላሉ ተብሏል።

በሀገር ደረጃ የሚተከለው ችግኝ የአየር ንብረትን ከማስተካከል ባሻገር የሚተከሉ ችግኞች ለምግብነት የሚውልም ናቸው ተብሏል።

በችግኝ ተከለው የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶች፣ አረጋውያንና የአካል ጉዳተኞ እየተሳተፉ ይገኛሉ።

ዘጋቢ:- አየለ መስፍን

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አረንጓዴ አሻራቸውን ለማሳረፍ ባሕር ዳር ገብተዋል።
Next articleዛሬ በኅብረት እያከናወንን ያለው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ የሚያሳየው በኅብረት ሁሉንም ማድረግ እንደምንችል ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ።