የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አረንጓዴ አሻራቸውን ለማሳረፍ ባሕር ዳር ገብተዋል።

44

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአምስተኛው አረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ በአማራ ክልል ደረጃ በባሕር ዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ውስጥ ገላድ ተፋሰስ ላይ እየተካሄደ ነው። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የፌደራል እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች አሻራቸውን ለማሳረፍ በቦታው ተገኝተዋል።

ዘጋቢ፦አሚናዳብ አራጋው

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበጎንደር ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች ችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው።
Next articleየጅማ ከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ ከማለዳው ጀምሮ ችግኞችን እየተከሉ ይገኛሉ።