የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግን የተቀላቀለው ደምበጫ ከነማ አቀባበል እየተደረገለት ነው።

80

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ሀዋሳ ከተማ ላይ ተሳትፎ የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግን መቀላቀል የቻለው ደምበጫ ከነማ በከተማዋ ማኅበረሰብ ደማቅ አቀባበል እየተደረገለት ነው።

መረጃው የደምበጫ ኮሙኒኬሽን ነው።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleኢትዮጵያ በታችኛው የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ላይ ጉዳት ላለማድረስ ቃሏን እንደምትጠብቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ ።
Next articleለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ነው።