በአቶ አህመድ ሽዴ የተመራው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እየተገነቡ ያሉ ግዙፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በመጎብኘት ላይ ነው።

65

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌድሪ ገንዘብ ሚኒስተር ሚስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ባሕር ዳር ከንቲባ (ዶ.ር) ድረስ መሪነት በከተማ አሥተዳደሩ እየተገነቡ ያሉ ግዙፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝቷል።

ጉብኝቱ በሌሎች የልማት ዘርፎች የተሠሩ የልማት ትሩፋቶችን በመመልከት እንደሚቀጥል ከተማ አሥተዳደሩ ገልጿል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleበአምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የተመራ ልዑካን ቡድን በአርጎባ ልዩ ወረዳ የመስክ ምልከታ አደረገ።
Next articleየሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋየ (ዶ.ር) በደቡብ ጎንደር ዞን ተገኝተው ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አሳረፉ።