የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በሰቆጣ ከሕዝብ ጋር እየተወያዬ ነው፡፡

191

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በሰቆጣ ከሕዝብ ጋር እየተወያዬ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 5/2012ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡

በክልሉ ውስጥ እና ከክልሉ ውጭ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ከኅብረተሰቡ ጋር ለመሥራት የትውውቅ የውይይት መድረክ ነው እያካሄደ የሚገኘው።

ዘጋቢ፡- ፀጋዬ ዓይናለም

Previous articleበኩር ታህሳስ 6/2012 ዓ/ም ዕትም
Next articleኬንያዊዋ ተመራማሪ ከወዳደቁ ፕላስቲኮች የቤት ግንባታ ቁሳቁስ እያመረቱ ነው፡፡