“በእርከን ሥራ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በውኃ ማቆር እና በጥንታዊ የእጅ መሣሪያዎች በታወቀው የኮንሶ ሕዝብ መካከል በመገኘቴ እጅግ ደስ ብሎኛል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

44

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእርከን ሥራ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በውኃ ማቆር እና በጥንታዊ የእጅ መሣሪያዎች በታወቀው የኮንሶ ሕዝብ መካከል በመገኘቴ እጅግ ደስ ብሎኛል ሲሉ ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “በእርከን ሥራ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በውኃ ማቆር እና በጥንታዊ የእጅ መሣሪያዎች በታወቀው የኮንሶ ሕዝብ መካከል በመገኘቴ እጅግ ደስ ብሎኛል” ብለዋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር ሙስናን መከላከል የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።
Next articleየኢትዮጵያን የምርጫ ሥርዓት ለማጠናከር የሚውል የ30 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ።