ምክር ቤቱ ዛሬ በፌደራል መንግሥት የ2016 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ ይመክራል።

49

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ ይካሄዳል።

ምክር ቤቱ በሚያካሂደው ጉባኤ የ26ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባኤን መርምሮ ያጸድቃል። የፌደራል መንግሥትን የ2016 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ በዝርዝር ውይይት እንደሚያደርግ ይጠበቃል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article“በጎ ፈቃደኞች በሙያቸው የሚያገለግሉበት አሠራር ተዘርግቷል” የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ
Next article“ሰላም ከሌለ ቱሪዝም የለም”