
አዲስ አበባ: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን አዲስ ባስገነባዉ የሚዲያ ኮፕሌክስ ዉስጥ ከጅማሮ አንስቶ የነበረዉን ጉዞ የሚያሳይ “ኢቢሲ የዘመን ጅረት” በሚል የፎቶ አዉደ ርዕይ አስጀምሯል።
የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የሥራ ኀላፊዎች የሚዲያ ኮምፕሌክሱን እና የፎቶ አዉደ ርእዩን ጎብኝተዋል።
ዘጋቢ፡- ኤልሳ ግኡሽ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!