
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1491/15 በቀን 06/07/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ የአፋርኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 እና የትግርኛ ቋንቋ ሪፖርተር 1 የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ ሰኔ 16/2015 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት በመሆኑ አዲስ አበባ ጽ/ቤት እንድትገኙ እናስታውቃለን፡፡
የሥም ዝርዝሩን ይመልከቱ