የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በቁጥር የሰ/ቅ.ማ/1508/15 በቀን 08/07/2015 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ የአፋርኛ ቋንቋ አዘጋጅ/አርታኢ የሥራ መደብ በኦንላይን ከተመዘገባችሁት መካከል ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀን አርብ ሰኔ 16/2015 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት በመሆኑ አዲስ አበባ ጽ/ቤት እንድትገኙ እናስታውቃለን፡፡